Get Mystery Box with random crypto!

ሪሲቨራችሁ ከታች ካሉት ሞዴሎች ውስጥ ከሆነና የአሞስ(Funcam server) ወይም የApollo | Sebrisat የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ

ሪሲቨራችሁ ከታች ካሉት ሞዴሎች ውስጥ ከሆነና የአሞስ(Funcam server) ወይም የApollo IPTV ተጠቃሚ ከሆኑ እና ከሪሲቨሩ ጋር የሚመጣውን ነፃ Server ተጠቅመው ከጨረሱ ከታች ባለው መሰረት ማስሞላት ይችላሉ።

•Realstar RS1010,RS5050
•Superstar 6565,6464
•Supermax F18,
•Lifestar 8585,6060,8080

Menu-System setting - About STB ላይ በመግባት Serial number በፎቶ ወይም በፅሁፍ እና ያስገቡበትን የMobile ባንኪንግ Screenshot ወይም የባንክ ደረሰኝ አያይዘው @SebrisatAd ላይ Inbox ያድርጉልን።

ዋጋው የ1 ዓመት Funcam እና Apollo - 650 ብር ነው።

ስም - Sebredin jemal
ንግድ ባንክ - 1000182398369
አቢሲኒያ ባንክ - 11723659
አዋሽ ባንክ - 01425461570900 (ፈይሰል ጀማል)
- CBE Birr- 0922567041
- Tele Birr - 0922567041