በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሂዩማኒቲስ፣ ቋንቋዎች ጥናት፣ ጋዜጠኛነትና ኮሙኒኬሽን ኮሌጅ፣ ማህበራዊ ሳ | School of Commerce, AAU
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሂዩማኒቲስ፣ ቋንቋዎች ጥናት፣ ጋዜጠኛነትና ኮሙኒኬሽን ኮሌጅ፣ ማህበራዊ ሳይንስ ኮሌጅ እና ሥነጥበባት ኮሌጅ ለ2015 የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሃ-ግብር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች ለመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት አመልካቾችን ይጋብዛል • Multimedia • Public Relations and Strategic Communication • English Language and Literature • Modern European Languages: Portuguese and Italian, Spanish and German • Arabic Language and Communication • French Language and Professional Skills • Linguistics • Ethiopian Sign Language and Deaf Culture • Ethiopian Sign Language and Interpreting • Folklore (Culture Studies) • Oromoo Language and Communication) • Tigrigna Language and Literature • Archaeology and Heritage Management • History • Philosophy • Social Anthropology • Sociology • Music • Theater • Fine Arts