Get Mystery Box with random crypto!

10,000 ብር ያሸንፉ! በዋናው ፖስታ ቤት መግቢያ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ፖስታ አርማ ጋር | School of Commerce, AAU

10,000 ብር ያሸንፉ!

በዋናው ፖስታ ቤት መግቢያ ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ፖስታ አርማ ጋር ፎቶ በመነሳት እና በማህበራዊ ድረገጽዎ ከ #YenePosta ከሚለው ሀሽ ታግ ጋር በመለጠፍ የ10,000 ብር ተሸላሚ የሚያደርግዎን ውድድር ይቀላቀሉ!

ደንቦች

• ተወዳዳሪዎች ፎቶዎቻቸውን ከዛሬ ነሐሴ 2 እስከ ነሐሴ 16፣ 2014 መለጠፍ ይኖርባቸዋል
• ፎቶዎች #YenePosta ከሚለው ሀሽ ታግ ጋር እንዲሁም የኢትዮጵያ ፖስታ ማህበራዊ ሚድያ ገጽን ታግ አድርገው መለጠፍ ይኖርባቸዋል
• ውድድሩን መቀላቀል የሚሹ ተወዳዳሪዎች የኢትዮጵያ ፖስታን በማህበራዊ ድረ ገጾቹ 'Follow' ማድረግ ይኖርባቸዋል
• ይህ ውድድር በFacebook፣ Instagram፣ እና TikTok ማህበራዊ መረቦች የተገደበ ነው
• አሸናፊው የሚመረጠው በፖስቱ ላይ ባለው 'like' ቁጥር ነው (የ 'like' ቁጥሮች ከአንድ ፖስት ብቻ የሚወሰዱ ናቸው፣ ከተለያዩ ፖስቶች ተደምረው አይወሰዱም)
• ደንቦቹን እስካከበሩ ድረስ፣ ያልተገደበ ቁጥር ፖስቶች ሊኖሩዎት ይችላል

--
Follow us on our social media platforms
Facebook: https://www.facebook.com/EthiopianPostalService
Telegram: https://t.me/Ethiopianpostal
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/ethiopost
Twitter: https://twitter.com/ethiopost
Instagram: https://www.instagram.com/ethiopostal/
Tiktok: https://www.tiktok.com/@ethiopostal