Get Mystery Box with random crypto!

Sans peurs

የቴሌግራም ቻናል አርማ sans_peurs — Sans peurs S
የቴሌግራም ቻናል አርማ sans_peurs — Sans peurs
የሰርጥ አድራሻ: @sans_peurs
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 150

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-26 18:47:38
118 views15:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 11:38:15 እስካሁን ድረስ ጋውን ያልመለሳቹ ተማሪዎች ምንም ስለማይጠቅማቹ ለትምህርት ቤቱ ብትመልሱ የተሻለ ነው። ጋውኑን የማትመልሱ ተማሪዎች ደግሞ መፅሔት መውሰድ አትችሉም!!
160 views08:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 11:38:10 ከነገ ሰኞ (ሰኔ 6) ጀምሮ መፅሔት ከትምህርት ቤት መውሰድ ትችላላቹ!!
163 views08:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-08 17:43:30
250 views14:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-25 09:04:24 የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆነ
-----------------------------
ትምህርት ሚኒስቴር የ2013ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ አድርጓል።

የ2013 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ መንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) የመግቢያ መቁረጫ ነጥብ ላመጡ ተማሪዎች ምደባ ተደርጓል።

ከዚህ በፊት በተገለጸዉ የመቁረጫ ነጥብ እና ከኦሮሚያ፣ አማራ፣ አፋርና ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ተጨማሪ ተማሪዎች ምደባ የሚያስገኝላቸው ውሳኔ መተላለፉ ይታወሳል፡፡

በዚህም መሰረት ተማሪዎች ከዛሬ ጀምሮ የተመደቡበትን ዩኒቨርስቲ ለማየት በድህረገፅ፡-https://result.ethernet.edu.et ፣ በSMS፡- 9444 እንዲሁም በቴሌግራም፡- @moestudentbot መጠቀም ይችላሉ።

ተማሪዎች ከምደባ ጋር ተያይዞ ላላችው ማንኛውም ጥያቄ በድህረገፅ https://complaint.ethernet.edu.et በማመልከት ጥያቄዎቻቸውን ማቅረብ ይችላሉ፡፡

ዩኒቨርሲቲዎች እስከ ሚያዝያ 24/2014 ዓ.ም ድረስ ተገቢዉን ዝግጅት አድርገው የመጀመሪያ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎችን የቅበላ መርሃ ግብር የሚያሳዉቁ በመሆኑ ተማሪዎች አስፈላጊዉን ዝግጅት እንዲያደርጉም ሚኒስቴሩ ጥሪ ያቀርባል፡፡
438 views06:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-16 16:01:31 በግል መፈተን የምትፈልጉ ተማሪዎች ትምህርት ቤቱ ጥያቄያቹን መቀበል አይችልም። በመሆኑም ለንፋስ ስልክ ላፍቶ የትምህርት ቢሮ ማመልከት ትችላላቹ።
428 views13:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-24 14:31:46 የማትሪክ ውጤት original document ስለመጣ ቅዳሜ (መጋቢት 17) ከ 3 እስከ 4 ሰዓት ብቻ ከትምህርት ቤት መውሰድ ትችላላቹ።
602 views11:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-20 19:34:43
የማትሪክ ውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላቹ እና 10ኛ ክፍል ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገባቹ ተማሪዎች ከወላጅ የተፃፈ ማመልከቻ ከፊርማ ጋር በመያዝ ማክሰኞ ትምህርት ቤት መጥታቹ ማስገባት ትችላላቹ።
991 viewsedited  16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-19 10:11:54
#MoE

በ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የወሰዱና ባስመዘገቡት ውጤት መሠረት በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ምደባ ማግኘት የሚያስችላቸው ተማሪዎች ከዚህ ቀደም የተቋም እና የመስክ ምርጫ ማካሄዳቸው ይታወቃል።

ትምህርት ሚኒስቴር በቅርቡ ምደባ የሚያደርግ መሆኑን ገልጾ ተማሪዎች የሚከተሉትን ማስተካከያዎች እንዲያደርጉ ጠይቋል ፦

1ኛ. የዩኒቨርሲቲዎችን የቅበላ አቅም፣ የተማሪዎች አማካይ ውጤት አፈፃፀም፣ ወዘተ ከግንዛቤ በማስገባት የዩኒቨርሲቲ ምርጫቸውን እስከ መጋቢት 13/2014 ዓ.ም ድረስ በ Portal.neaea.gov.et ገብተው እንዲያስተካክሉ የተባለ ሲሆን ከምደባ በኋላ የሚቀርብ ምንም አይነት የምደባ ለውጥ የማያስተናግድ መሆኑን ገልጿል።

2ኛ. በጤና እና ልዩ ልዩ ጉዳዮች ምደባ በልዩ ሁኔታ እንዲታይላቸው የሚያመለክቱ ተማሪዎች መረጃቸውን እስከ መጋቢት 11/2014 ዓ.ም ድረስ በ https://student.ethernet.edu.et/ በኩል እንዲልኩ ማሳሰቢያ የተላለፈ ሲሆን በአካል የሚቀርብ ምንም ዓይነት ማስረጃ ሚኒስቴሩ የማያስተናግድ መሆኑን ገልጿል።

(ትምህርት ሚኒስቴር)

@tikvahethiopia
591 views07:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ