Get Mystery Box with random crypto!

መስከረም 27 በእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይህችን ምድር የተቀላቀልኩባት ቀን ነች። ሁሉን እንደ ፍ | Sancho Gebre

መስከረም 27 በእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይህችን ምድር የተቀላቀልኩባት ቀን ነች። ሁሉን እንደ ፍቃዱ ላደረገ፣ በህይወቴም በተፈጠሩ በማንኛዎቹም ነገሮች ሁሉ አብሮኝ የቆመ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ልዑል እግዚአብሔር በህይወቴ ላይ አዲስ ቀን ጨምሯል። ይህ የተጨመረልኝ አዲስ ቀን ከኔ መልካምነት የመነጨ ሳይሆን ከእርሱ ቸርነት የተነሳ ብቻ ነው። ስለ ሚደንቅ ምህረቱም ስለ ፍጹም ፍቅሩም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

በተለያዩ አጋጣሚዎች የመልካም ልደት ምኞታችሁን ላደረሳችሁኝ በሙሉ ከልብ አመሰግናለሁ።