Get Mystery Box with random crypto!

ሠላም ውድ አድናቂዎቼ እና ወዳጆቼ 'ወለላዬ' የተሰኘ አዲስ ሙዚቃ ከእውቁ ኤርትራዊ ዘፋኝ ተሜ ሂፕ | Sancho Gebre

ሠላም ውድ አድናቂዎቼ እና ወዳጆቼ "ወለላዬ" የተሰኘ አዲስ ሙዚቃ ከእውቁ ኤርትራዊ ዘፋኝ ተሜ ሂፕ ሆፕ /Teme Hip Hop/ ጋር በመጣመር የሰራን መሆኑን እያበሰርኳችሁ ይህንን ስራችንን በቅርብ ቀን ወደ እናንተ በባሕርና /BAHRNA/ ዩቲዩብ ቻናል የምናደርስ መሆናችንን ለመግለፅ እወዳለሁ።

#ወለላዬ #WELELAYE