Get Mystery Box with random crypto!

SÁMI ŤĚĊĤ™

የቴሌግራም ቻናል አርማ samitech0 — SÁMI ŤĚĊĤ™ S
የቴሌግራም ቻናል አርማ samitech0 — SÁMI ŤĚĊĤ™
የሰርጥ አድራሻ: @samitech0
ምድቦች: መተግበሪያዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 124
የሰርጥ መግለጫ

⬇️IN THIS CHANNEL
➡️ Games
➡️ ÅPPS
➡️ Tech news
➡️ Social media Hacking
➡️ Termux tool
🈯️የYoutube channel :https://youtube.com/channel/UCQv4geRfZgH6944QjdWU6Og

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-09 12:33:13 HD STREAMZ

ይህ አፕ የተለያዩ የኳስ ጨዋታዎችን ለማየት ያስችለናል።ለምሳሌ በLIGUE ONE,PREMIER LEAGUE,LALIGA,BUNDESLIGA ና የመሳሰሉትን ሊጎች ያሳየናል!!

Join & Share
::@samitech0
፡@Samitech0
6.4K views09:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 07:01:39
በ GTA ታሪክ #GTA_6 ለመጀመሪያ ጊዜ #የሴት ዋና ካራክተርን እንደሚያደርግ አሳውቋል።

Join & Share
::@samitech0
፡@Samitech0
6.3K viewsedited  04:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 22:19:30
TRUE CALLER እንዴት ነው ሚሰራው ብላችሁ ራሳችሁን ጠይቃችሁ ታቃላችሁ ?

TRUE CALLER Application ሀከር፣መረጃ የሚሰርቅ አፕልኬሽን ሆኖ አይደለም

ነገሩ እንዲህ ነው......

ለምሳሌ አንድ ሰው ስልኩ ላይ #Truecaller Application ቢጭን ልክ እንደጫነው ስልኩ ላይ ያሉትን ኮንታክት እስከ ቁጥሩ ወደ True caller ሰርቨር ወዲያውኑ ያስተላልፈዋል ።

እንበልና የወንድሜን ስም "ኢትዮጵያ" ብዬ ብመዘግበው True caller ለሁሉም ሰው ኢትዮጵያ ብሎ ያሳያል ማለት ነው። ወንድሜ Truecaller Application ላይ ስሙን እስካልቀረ ድረስ ኢትዮጵያ ብሎ ለሁሉም ያሳያል ማለት ነዉ።

ስለዚህ Truecaller ሁል ጊዜ ትክክለኛ #ስም ያሳያል ብሎ መናገር አይቻልም።

በተጨማሪም አንድ ሰው አዲሰ ሲም ካርድ ገዝቶ ስልኩ ላይ Truecaller ካልጫነ ስሙን አያሳየንም ማለት ነው። ነገር ግን Truecaller ዳታ ቤዙ ላይ ሰርች አድርጎ ቁጥሩ ካለ ስሙን ያሳየናል።

አሁን ላይ Truecaller እንዴት እንደሚሰራ እንደገባችሁ ተስፋ አደርጋለሁ

Join & Share
::@samitech0
፡@Samitech0
9.2K viewsedited  19:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 21:54:55
Ethio Telecom ለ3 ቀናት የሰጠው #ነፃ የኢንተርኔት፣ ድምፅና መልእክት አገልግሎቶች ዛሬ ለሊት 6 ሰአት ይጀምራሉ።

ሁሉም የሚሰሩት ከለሊቱ 6 ሰአት
#እስከማታ 12 ሰአት ድረስ #ብቻ ናቸው።

Join & Share
::@samitech0
፡@Samitech0
8.8K viewsedited  18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-24 23:58:49 ስለ imo ማወቅ ያለብን ስምንት ወሳኝ ነገሮች ...
በመጀመሪያ imo ማለት ምን ማለት ነዉ

imo :- ማለት ፈጣን የሆነ የመልዕክት መላዋዉጫ በተጨማሪ ኔቶርክ /በዳታ የሚሰራ ቴክኖሎጅ ነዉ ...

በተጨማሪ ሰንዳዋዉል ከዳዋዩም ከተደወለለትም ሰዉ እኩል ብር ሚበላ ቴክኖሎጅ ነዉ
በIMO ላይ ማወቅ ያለብን ስምንት ነገሮች

1ኛ እኛ online ላይ መሆናችንን ለመደበቅ ከፈለግን ሰዉ እንዳያውቅ ከፈለግን ...
በመጀመሪያ imo እንከፍታለን ከዛ ከኢሞዉ ከታች ሦስት መስመር አለ እሱን አንዴ እንነካለን ከዛ setting ላይ እንገባለን ከዛ privacy አንዴ እንነካለን ከዛ last seen ሰንነካ ሦስት አማራጭ ያመጣል ከነዛ አማራጮች no body የሚለውን እንነካለን ከዛ online መሆናችን አይታወቅም ።

2ኛ chat እያደረግን እኛ የምንፅፍዉን ሳንልክም እየፃፈን እየለ የሚነበብ ከሆነ ማለት send ሳንልም እየፃፈን እየለ የምንፅፍለት ሰዉ የሚያነብ ከሆነ ...
በመጀመሪያ setting ላይ ትገባላችሁ ከዛ privacy የምለውን አንዴ ትነካላችሁ ከዛ real time chat የሚለዉን ላይ ቦዶ ተዉት አታብሩት ወይም አታረሙ ባዶውን ተዉት ከዛ እየፃፈን እየለ አይነበብም ማለት ነዉ ።

3ኛ የሚላክልን ፎቶም ቪድዮም በ imo ላይ ብቻ እንዳይቀመጥ በሚሞሪያችን እንዲገባ ከፈለግን ...
በመጀመሪያ setting ላይ እንገባለን ከዛ ወድ ታች ወርደን storage የሚለውን አንዴ እንነካለን ከዛ store photo አንዴ ንኩት በተጨማሪ store video የምለውንም አንዴ ንኩት በአጭሩ ራይት አድርጉት ከዛ በ imo የምለክልን ሁሉም ወደ ሚሞሪያችን ይገባል ማለት ነዉ ።
ማስጠንቀቂያ:- ይህንን ካደረግነው ማንኛውንም ፎቶና ቪዲዮ ወደ ስልካችን ስለሚወርድ ዳታ የምንጠቀም ከሆነ ብር ስለሚቆርጥ ይጠንቀቁ!

4ኛ የተላላክነዉን ፅሁፎች ሁሉንም delete ለማድረግ ከፈለግን ...
በመጀመሪያ setting ላይ እንገባለን ከዛ ወዳ ታች ወርደን delete all chat history የምለዉን አንዴ እንነካለን ከዛ የተፃፀፈነዉ ሁሉም delete ይሆናል ማለት ።

5ኛ በ imo ሲደዉልልን የደወል ጥረ ለመቀየር ከፈለግን ማለት ringtone ለመቀየር ከፈለግን...
በመጀመሪያ setting ላይ እንገባለን ከዛ ወዳታች ወረድ ብለን ringtone የሚለዉን አንዴ ነካ ታደርገላችሁ ከዛ አማራጭ ያመጣል የተለያዩ ሙዝቃዎችን ከነዛ ዉስጥ አንዱን መረጣችሁ ነካ ታደርገላችሁ ማለት ነዉ ከዛ በ imo ሲደወል እኛ የመርጥነዉ ጥረ ይጣራል ማለት ነዉ ።

6ኛ የ imo ስማችንን ለመቀየር ከፈለግን ...
በመጀመሪያ setting ላይ እንገባለን ከዛ imo account setting ላይ እንገባለን ከዛ አንዴ እንነካለን ከዛ request name የምለዉን አንዴ ነክተን የፈለግነውን ስም ፅፈን ok እንላለን ከዛ ስማችን ይቀየራል ማለት ነዉ ።

7ኛ የኢሞ አካውንት delete ለማድርግ ከፈለግን ሙሉ በሙሉ imo መጠቀም ካልፈለግን delete ለማድረግ ከፈለጋችሁ ...
በመጀመሪያ setting ላይ ትገባላችሁ ከዛ imo account setting ላይ ገብታችሁ ከሉት አማራጮች delete imo account የሚለውን አንዴ ነካ እናርገለን ከዛ ስልክ ቁጥራቹሁን አስገቡ ይላል ከዛ ታስገባላችሁ ከገባቹሁ ቦኃላ delete ይሆናል ማለት ነዉ ።

8ኛ :- block ለማድረግ ከፈለግን እኛ የልፈለግነዉን ሰዉ block ለማድረግ ከፈለግን..
በመጀመሪያ block ለማድረግ የፈለግነዉን ሰዉ ፎቶዉን አጥብቀን እንይዛለን ከዛ profile የሚለዉ ይመጣል ከዛ እሱን አንዴ ነካ እናደርጋለን ከዛ መጨረሻ ላይ block የሚል ፅሁፈ አለ እሱን አንዴ እንነካለን ወይም እናበራለን ከዛ የልፈለግነዉ ሰዉ ከ imo ከኦሞችን ይጠፈል block ይሆናል
ማሳሳቢያ ፦ በፅሁፍ ዉስጥ setting ያልኩት የኢሞዉን ዉስጥ የለዉን setting ነዉ እንጅ የስልኩን setting አይደለም።

Join & Share
::@samitech0
፡@Samitech0
8.7K views20:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 16:22:20 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.netflix.mediaclient
10.4K views13:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 14:27:41 HOLA VPN

ይህንን App በመጠቀም Free netflix Account ማግኘት ትችላላችሁ።
አጠቃቀሙን በ TIKTOK ቻናላችን ላይ ለቀነዋል።

ስለ አፑ አጠቃቀም ቲክቶክ ላይ ቪድዮ ለማየት Link ከታች አለ
https://vm.tiktok.com/ZMNaF6qWm/?k=1

Join & Share
:@samitech0
፡@samitech00
9.5K viewsedited  11:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 13:39:32 DUMPSTER
አፑ ይኸዉ አጠቃቀሙ VIDEO ላይ አለ
10.4K viewsedited  10:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 13:38:05

9.8K views10:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 23:59:17
የጠፉ ፋይሎችን ለመመለስ ምርጥ አፕ | HOW TO RESTORE IMAGES & VIDEOS 2022

ነገ 8:00 ሰዓት ላይ ይጠብቁን

Join & Share
::@samitech0
፡@Samitech00
8.8K viewsedited  20:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ