Get Mystery Box with random crypto!

#DarkWeb ላይ ከሚሸጡ እጅግ ካስገረሙኝ ነገሮች ውስጥ... #1- የሰው እጅ ($385 ) #2 | SÁMI ŤĚĊĤ™

#DarkWeb ላይ ከሚሸጡ እጅግ ካስገረሙኝ ነገሮች ውስጥ...

#1- የሰው እጅ ($385 )
#2- የወንድ ልጅ ስፐ*ም ($825 )
#3- ላውንቸር Rocket ($7,800 )
#4- ህፃን ልጅ ($23,000 )
#5- የነብር ግልገል ($50,000)
#6- አጋንንት በማሰሮ ($55,000) ቢያመልጥ ተጠያቂ አይደለንም ይላል! ሻጩ
#7- የMillitary ድሮን ($750,000 ) - በቅርቡ በአፍጋኒስታንና በኢራቅ 450 የእንግሊዝ Millitary ድሮን ጠፍቶ ነበር
#8 - የኒኩሊየር ቦምብ Ingredients (Nuclear Bomb ውስጥ ያሉ ንጥረ ነገሮች) - ($10,000,000 )

እናንተ የትኛውን ትገዛላችሁ?

Join & Share
::@samitech0
፡@Samitech0