Get Mystery Box with random crypto!

ኮምፒተራችንን ከጥቃት ለመ ከላከል አንቲቫይረስ እንደምንጠቀመው ሁሉ ለኢንተርኔት ደህንነታችንስ ምን | SÁMI ŤĚĊĤ™

ኮምፒተራችንን ከጥቃት ለመ ከላከል አንቲቫይረስ እንደምንጠቀመው ሁሉ ለኢንተርኔት ደህንነታችንስ ምን እንጠቀማለን

ዛሬ ስለ
#VPN በጥቂቱ እናወራለን፡፡

#VPN (Virtual private netowrk) የተለያዩ የግልና የጋራ ኔትወርኮችን (እንደ wifi hotspot ና ኢንተርኔት) ያሉ ኔትወርኮችን ደህንነታቸውን የተጠበቀ ለማድረግ ይረዳል፡፡ ይህም የኢንተርኔት ማንነታችንን ከጠላፊዎች (hackers) የተጠበቀ ያደርገዋል፡፡

#VPN አገልግሎት ለመስጠት በዋነኝነት የሚከተሉት ክፍሎች ሊኖሩት ይገባል፡፡

VPN server ፡- በ
#vpn ባለቤቱ የሚዘጋጁ በተለያዩ ሀገራት ና ከተሞች የሚገኝ ሰርቨር

vpn protocol፡- መተላለፊያውን (tunnel) ለመፍጠር

Encryption፡- አየር ላይ ያለን መረጃ ሚስጥራዊ  ለማድረግ
ይህም ጥሩ protocol በመጠቀም አስተማማኝ የሆነ መተላለፊያ በመፍጠር የተጠቃሚውን ግንኙነት አመስጥሮ (encrypt) ደህንነቱን ያስጠብቃል፡፡

እንዴት ይሰራል

vpn የራሱ የሆነ የሰርቨር ቦታዎች (locations like uk,sweden france and usa...) ስለዚህ የተጠቃሚውን IP በመቀየር (በመደበቅ) ሰርቨሩ ሌላ
#IP ያዘጋጅለታል፡፡

እናም እናንተ
#ኢትዮጵያ ሁናችሁ vpn ሰርቨሩ በሰጣችሁ IP አማካኝነት UK ወይም  france ሁናችሁ እየተጠቀማችሁ እንደሆነ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ነው፡፡

እንዲሁም የሆነ ዌብሳይት እየጎበኛችሁ ቢሆን በእናንተ አዲስ IP ና በሳይቱ  መካከል መተላለፊያ (tunnel) በመፍጠር መረጃዎች በመተላለፊው አንዲጓጓዙ ና ሚስጢራዊ እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡

Generally
#VPN can

avoid your orginal IP and replace with anonymous IP

encrypts your data
avoid censorship and georestriction

access websites and apps from anywhere at any time.

Join & Share
:@samitech0
፡@Samitech0