Get Mystery Box with random crypto!

ብዙ ስዎች ስለ አሞስ እየጠየቃችሁን ስለሆነ ይሀው አሁን ሙሉ መረጃዉን ይዘን መተናል። አሞስ ሳተ | Sami dish installation

ብዙ ስዎች ስለ አሞስ እየጠየቃችሁን ስለሆነ ይሀው አሁን ሙሉ መረጃዉን ይዘን መተናል።

አሞስ ሳተላይትን እንዲፈለግ ያደረገው በዉስጡ yes sport package የተሰኙ የእስራኤል ቻናሎች ስላሉት ነዉ።yes package ስር ብዙ የስፖርት የፊልም የሙዚቃ የህፃናት እና የዶክመንተሪ ቻናሎች አሉ።

አሞስን ለመጠቀም ምን ምን ያስፈልጋል ለሚለው
1/ አሞስ ያለበት አቅጣጫ ወደ ናይል ሳት ስለሆነ ከናይል ሳት ጋር አብሮ በ 2 lnb መስራት ይቻላል። ነገር ግን አሁን ኢትዮሳት ብቻ ምትጠቀሙ ሰዎች አሞስ እና ኢትዮሳት አብረዉ ስለማይሰሩ የግድ ተጨማሪ ሳህን ያስፈልጋል።

2/ ማንኛውም ሰርቨር መቀበል የሚችል HD ዲኮደር። ሰርቨር ለምን ያስፈልጋል ካላቹ ቻናሎቹ በሙሉ የተቆለፋ ስለሆነ የግድ እነሱን ለመክፈት ሰርቨር ያስፈልጋል። ብዙ አይነት የሰርቨር አይነቶች አሉ እነሱም:-
forever server
Funcam server
Cccam server
Super gshare
Appolo server
Orange server

3/ ቻናሏቹን ለመክፈት ሰርቨር ያስፈልጋል ካልን ሰርቨሩን ኮኔክት ለማረግ ደሞ ትንሽ የኢንተርኔት ኮኔክሽን እና ሪሲቨሩ ላይ ምትሰካ ዋይፋይ አንቴና ያስፈልጋል።ነገር ግን ኮኔክሽን በስልካችን ሆትስፖት በማብራት ማገናኘት እንችላለን።የ 3 ብር ሜጋባይት ብንገዛ ለ 1 ቀን ይበቃናል እቤታቹ ዋይፋይ ካለ ደሞ ጥሩ አጋጣሚ ነዉ።ዋይፋይ አንቴናዉን ከ 200 ብር ጀምሮ ማግኘት ትችላላችሁ።

ምን ምን ቻናሎች አሉት ለሚለው

AMOS 4°W የሚገኙትን HD ቻናሎች በዝርዝር

ስፖርት
SPORT 1
SPORT 2HDSD
SPORT 3HD
SPORT 4HD
5 LIVE
5 GOLD
5 STAR
ONE 2 HD/
ONE HD

የህፃናት
Disney Junior HD
Nickelodeon HD
YES 5
HOPE
KiDZ
WIZ

መዝናኛ
Nat geo wild HD/SD
Discovery science
Discovery HD
DISNEY
History HD
MTV HD
MTV DANCE
VH1
CBS REALITY
Zoom

የፊልም
YES ACTION HD
YES DERAMA HD
YES DUCE HD
YES COMDY HD
@samidishinstallation
@samidishinstallation
@samidishinstallation