Get Mystery Box with random crypto!

#CANALPLUS Ethiopia ተደራሽነቴን ለማስፋፋት በሚል እስከ ህዳር የዋጋ ቅናሽ በማድረግ | Sami dish installation

#CANALPLUS Ethiopia ተደራሽነቴን ለማስፋፋት በሚል እስከ ህዳር የዋጋ ቅናሽ በማድረግ ከበፊቱ በበለጠ ወደ ደንበኞች ጋር ለመድረስ የተቻለውን እያደረገ ይገኛል።
በዚህም መሰረት የRetail(ችርቻሮ) የሽያጭ ዋጋው 45Cm ሰሀን፣LNB፣ገመድ ፣ ሪሲቨር እና የ1 ወር የአየር ሰዓትን ጨምሮ በ650 ብር ብቻ ማግኘት ይችላሉ።

#መረጃ1 - ለልጆች እና ለአዋቂዎች የሚሆኑ አሪፍ አሪፍ የፊልም እና መዝናኛ ቻናሎች ስላሉት ለEntertainment አፍቃሪያን ምርጥ እና አስተማማኝ ነው። ወርሃዊ ክፍያውመወ በወር 250 ብር እና 500 ብር ነው።

#መረጃ2- የCANALPLUS ሰሀን ገመድ እና LNB ከCanal+ በተጨማሪ ለEthiosatም መጠቀም ይችላሉ።

ስለ CANAL+ ከዚህ በፊት አሰራሩን ብሎም ሌሎች ተጨማሪ ጉዳዮችን ከዚህ Link ላይ ማንበብ ይችላሉ።
https://t.me/samidishinstallation
https://t.me/samidishinstallation
ለማሰራት ሲፈልጉ
09 09 58 59 44