ፍቅር እንደያዘን በምን እናውቃለን?? በተቃራኒ ጾታዎች መካከል ትክክለኛ ፍቅር ሲከሰት የሚታወቀው በምን እንደሆነና ሁለት ሰዎች ፍቅር ሲይዛቸው የሚታይባቸውን ምልክቶች ምን ምን እንደሆኑ በርካታ አስተያየቶች ይሰጣሉ....... ምልክቶቹ ምን ምን ናቸው? ምንስ ማድረግ አለብኝ? ይ ላ ሉን @relationship4christ @relationship4christ 92 views@Born again, 13:09