መንፈስ ቅዱስ 𝐇𝐎𝐋𝐘 𝐒𝐏𝐈𝐑𝐈𝐓 — የቴሌግራም ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ salvationisonlyjesus — መንፈስ ቅዱስ 𝐇𝐎𝐋𝐘 𝐒𝐏𝐈𝐑𝐈𝐓
የቴሌግራም ቻናል አርማ salvationisonlyjesus — መንፈስ ቅዱስ 𝐇𝐎𝐋𝐘 𝐒𝐏𝐈𝐑𝐈𝐓
የሰርጥ አድራሻ: @salvationisonlyjesus
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.01K
ተመሳሳይ ቻናሎች ያልተመደበ
የሰርጥ መግለጫ

ምስክርነት
🔶 @jesus_op_6 🔶
✏️ አዳዲስ መዝሙር
✏️ መንፈሳዊ ትምህርቶች
✏️የመዝሙር አልበሞች
YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን
☞#YouTube
https://youtube.com/channel/UCeCQ43XK7f-xOz0_lO-cHJw

የቻናል ስታትስቲክስ
38.3% የተሳትፎ መጠን
386 እይታዎች / ልጥፍ
0 ልጥፎች / ቀን

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

14 juuli 2022
የበለዓም ትምህርት

°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
(ዘኁልቁ24&25)(2ጴጥ2:15) (ይሁዳ1:11)(ራዕ2:14)
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
ጠላት ሰይጣን ሁሌ እኛን የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሳ አንበሳ እንደሚዞር የእግዚአብሔር ቃል ይነግረናል ሁሌ የሚዞርበት ምክንያቱ ተስፋ አለመቁረጡ ነው ሁሌም እኛን ለማጥቃት ይሞክራል አባታችን እግዚአብሔር ግን ስለሚጠብቀን በሰላም እንኖራለን ጠላት ሁሌ ይረግመናል፣ ያስፈራራናል፣ ክፉ ነገር ይመኝብናል አሁንም ግን እኛ #ምንም #አንሆንም አንድ ነገር እስከምናደርግ ድረስ በዛ ነገር ከተገኘንለት ግን መረቡ ውስጥ እንገባለን ይሔም ጉዳይ የበለአም ትምህርት ነው በብሉይ ዘመን አንድ ባላቅ የሚባል ንጉሥ በለዓም የሚባልን 'ነቢይ' አስጠርቶ የያዕቆብን ልጆች አይሁድን ሊያስረግም ሞከረ ነገር ግን አልሆነም እግዚአብሔር የተባረከ ህዝብ ነው አትርገመው አለው (እኛም በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍረራ በመንፈሳዊ በረከት መባረካችንን አስታውሱ) እናም በለአም ሊረግም ሲል ግን ከአንደበቱ ባርኮት ነበር የሚወጣው በሗላ ላይ ግን የእስራኤላውያንን ደካማ ጎን ስላወቀ አንድ ክፉ ምክር በመስጠቱ ብዙ እሰስራኤላውያን ሊቀሰፉ ችለዋል እርሱም ያደረገው ሕዝቡ ከሌላ ህዝብ ጋር በማመንዘር እንዲረክስና ህዝቡ ቅድስናውን እንዲያጣ ነበር እንዳለውም ብዙ እስራኤላውያን ከእግዚአብሔር መንገድ ዞር በማለታቸው ጠፉ እኛም ከዚህ የምንማረው ሰይጣን ቅድስናችንን በማጉደፍ እግዚአብሔር ከሰራልን ብርቱ ቅጥር በአመጻ እንድንወጣ እና ለጥፋት እንድንጋለጥ ያደርገናል ስለዚህ ጌታ በሚሰጠን ጸጋ ከጌታ ፍቃድ ከሚያወጡን ለስጋ ከመመቹ አጥፊ ከሆኑ የዘመናችን በለዓም ትምህርቶች መጠበቅ ነው (መክብብ10:8) ላይ ቅጥርን የሚያፈርስ እባብ ትነድፈዋለች ይላል ስለዚህ የቅድስና ቅጥር መፍረስ የለበትም ማለት ነው መጠንቀቅ ያለብን የጠላትን እርግማን ሳይሆን ወደ ልብ የሚገባና የሚመርዘውን የጠላትን ክፉ ትምህርት ነው።
#ጸሎት
እግዚአብሔር ሆይ ስለ ቃልህ በልጅህ በኢየሱስ ክርስቶስ ተባረክ አባት ሆይ ሕይወታችንን ከሚያበላሽ ከቅድስና እንድንጎድል ከሚያደርግ ከበለዓም ምክር ልባችንን ጠብቅ ጌታ ሆይ በልባችን ያለ ማንኛውም ክፉ አሳብ በልጅህ ደም አስወግድልን የጠላትን ሀሳብ እንዳንስት ልባችንን በማስልዋል ሙላ ጸጋህ ከአለማዊ ምኞት ይጠብቀን አብ አባት ሆይ በአለም ምድረበዳ በመንፈስህ ምራን እጃችንን ይዘህ ምራን ስለሰማኸን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክ! ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን፡፡

#join and#share #share
386 views𝒔𝒆𝒃𝒔𝒊𝒃𝒆_𝒐𝒇𝒇𝒊𝒄𝒊𝒂𝒍, 15:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

ስለ መንፈስ ቅዱስ 𝐇𝐎𝐋𝐘 𝐒𝐏𝐈𝐑𝐈𝐓 በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

መንፈስ ቅዱስ 𝐇𝐎𝐋𝐘 𝐒𝐏𝐈𝐑𝐈𝐓 1.01K ተመዝጋቢዎች ያሉት የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ገጽ ላይ የቻናሉ መግለጫ፣ ግምገማዎች፣ ደረጃ እና ዝርዝር ስታቲስቲክስ ይገኛሉ።
በዚህ ገጽ ላይ "ወደ ቻናል ይሂዱ" የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ ወይም @salvationisonlyjesus ን በቴሌግራም መተግበሪያ ውስጥ ይፈልጉ። እንዲሁም የቻናሉን የተጠቃሚ ስም ገልብጠው በቴሌግራም መፈለጊያ ውስጥ መለጠፍ ይችላሉ።
አዎ፣ መንፈስ ቅዱስ 𝐇𝐎𝐋𝐘 𝐒𝐏𝐈𝐑𝐈𝐓 ነፃ የቴሌግራም ቻናል ነው። ሁሉንም ልጥፎች ያለምንም ክፍያ መከታተል እና ማንበብ ይችላሉ።
የመንፈስ ቅዱስ 𝐇𝐎𝐋𝐘 𝐒𝐏𝐈𝐑𝐈𝐓 ቻናል በአሁኑ ጊዜ 1.01K ተመዝጋቢዎች አሉት። የተመዝጋቢዎች ቁጥር በመደበኛነት ይዘመናል።
መንፈስ ቅዱስ 𝐇𝐎𝐋𝐘 𝐒𝐏𝐈𝐑𝐈𝐓 ይዘቱን በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ ያትማል። መልእክቶቹን ለማንበብ በዚህ ገጽ ላይ ባለው ማገናኛ ቻናሉን በቴሌግራም ይክፈቱ።
አዎ፣ ተመሳሳይ የያልተመደበ ቻናሎችን ከታች "ተመሳሳይ ቻናሎች" በሚለው ክፍል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ። ተዛማጅ የቴሌግራም ቡድኖችን፣ ቦቶችን እና ተለጣፊዎችንም እናሳያለን።
መልእክቶቹ በቴሌግራም ውስጥ ይነበባሉ፦ በዚህ ገጽ ላይ ባለው ማገናኛ መንፈስ ቅዱስ 𝐇𝐎𝐋𝐘 𝐒𝐏𝐈𝐑𝐈𝐓 ን ይክፈቱ። በዚህ ገጽ ላይ የቻናሉ መግለጫ፣ የተመዝጋቢዎች ብዛት፣ ግምገማዎች እና ስታቲስቲክስ ያገኛሉ።
መንፈስ ቅዱስ 𝐇𝐎𝐋𝐘 𝐒𝐏𝐈𝐑𝐈𝐓 avatar
መንፈስ ቅዱስ 𝐇𝐎𝐋𝐘 𝐒𝐏𝐈𝐑𝐈𝐓 @salvationisonlyjesus
በቴሌግራም ይክፈቱ