Get Mystery Box with random crypto!

ክፍት የስራ ቦታ ማስታውቂያ “የሽያጨ‍እ ሰራተኛ እና ዲዛይነር” ድርጅታችን ሳሊ ፋሽን ዲዛይን ከ | 𝐒𝐚𝐥𝐥𝐲 𝐝𝐞𝐬𝐢𝐠𝐧

ክፍት የስራ ቦታ ማስታውቂያ
“የሽያጨ‍እ ሰራተኛ እና ዲዛይነር”
ድርጅታችን ሳሊ ፋሽን ዲዛይን ከዚህ በታች በተገለፀው የስራ መደብ ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::
1. የስራዉ አይነት :- የሽያጭ ሰራተኛ
የስራዉ ቦታ :- ቦሌ
ፆታ :- ሴት
የስራ ልምድ :- በሽያጭ ሰራተኝነት ፑቲክ እና ልብስ ነክ በሆኑ የስራ ዘርፎች ላይ የሰራች ቢሆን ይመረጣል እንዲሁም ለጀማሪ ዲዛይነሮች ቅድሚያ ይሰጣል
፦ የስራ ሰአት ከጠዋት 3:00 እስከ ማታ 3:00
ብዛት:- 4
ደሞዝ :- በስምምነት ሆኖ አስደሳች
2. የስራዉ አይነት :- ዲዛይነር / ልብስ ሰፊ
የስራዉ ቦታ :- ቦሌ
ፆታ :- አይለይም
የስራ ልምድ :- ሁሉንም የልብስ አይነት ፓተርን መቁረጥ እና መስፋት የሚችል / የምትችል
ብዛት:- 4
ደሞዝ :- በስምምነት ሆኖ አስደሳች
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ዘወትር በስራ ሰአት ቦሌ መድሀንያለም ሸገር ህንፃ ፊት ለፊት ራክሲም ፕላዛ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 04 ላይ በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።
ለበለጠ መረጃ :- 0910839915 , 0920008687