Get Mystery Box with random crypto!

ክፍት የስራ ቦታ ማስታውቂያ ቀን 08/02/15 ድርጅታችን ሳሊ ፋሽን ዲዛይን ከዚህ በታች በተገለ | 𝐒𝐚𝐥𝐥𝐲 𝐝𝐞𝐬𝐢𝐠𝐧

ክፍት የስራ ቦታ ማስታውቂያ
ቀን 08/02/15
ድርጅታችን ሳሊ ፋሽን ዲዛይን ከዚህ በታች በተገለፀው የስራ መደብ ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::
�የስራዉ አይነት :- ዲዛይነር / ልብስ ሰፊ
�የስራዉ ቦታ :- ቦሌ መድሀንያለም
� ፆታ :- አይለይም
�የስራ ልምድ :- ሁሉንም የልብስ አይነት ፓተርን መቁረጥ እና መስፋት የሚችል / የምትችል
�ብዛት:- 4
�ደሞዝ :- በስምምነት

የስራዉ አይነት :- ጀማሪ ዲዛይነር
�የስራዉ ቦታ :- ቦሌ መድሀንያለም
� ፆታ :- ሴት
�የስራ ልምድ :- ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያላት
�ብዛት:- 2
�ደሞዝ :- በስምምነት

�መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ዘወትር በስራ ሰአት ቦሌ መድሀንያለም ሸገር ህንፃ ፊት ለፊት ራክሲም ፕላዛ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 04 ላይ በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።
ለበለጠ መረጃ :- 0910839915 , 0920008687