Get Mystery Box with random crypto!

ክፍት የስራ ቦታ ማስታውቂያ ድርጅታችን ሳሊ ፋሽን ዲዛይን ከዚህ በታች በተገለፀው የስራ መደብ ላ | 𝐒𝐚𝐥𝐥𝐲 𝐝𝐞𝐬𝐢𝐠𝐧

ክፍት የስራ ቦታ ማስታውቂያ
ድርጅታችን ሳሊ ፋሽን ዲዛይን ከዚህ በታች በተገለፀው የስራ መደብ ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል::
�የስራዉ አይነት :- ዲዛይነር / ልብስ ሰፊ
�የስራዉ ቦታ :- ቦሌ መድሀንያለም
� ፆታ :- አይለይም
�የስራ ልምድ :- ሁሉንም የልብስ አይነት ፓተርን መቁረጥ እና መስፋት የሚችል / የምትችል
�ብዛት:- 4
�ደሞዝ :- በስምምነት
�መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ዘወትር በስራ ሰአት ቦሌ መድሀንያለም ሸገር ህንፃ ፊት ለፊት ራክሲም ፕላዛ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 04 ላይ በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።
ለበለጠ መረጃ :- 0910839915 , 0920008687