#ነገረማርያም ክረምት ትምህርት #አርብ(27/12/14 ዓ.ም) ምዕራፍ አምስት 'እመቤታችን | የሀዋሳ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም መራሔ ድኀነት ሰንበት ት/ት ቤት መንፈሳዊ ቻናል
#ነገረማርያም ክረምት ትምህርት
#አርብ(27/12/14 ዓ.ም)
ምዕራፍ አምስት
"እመቤታችን በቅዱስ ወንጌል" ማጠቃለያ ይሰጣል ።
ዛሬ አርብ 10:00 ጀምሮ ሰ/ት/ቤት አዳራሽ እንገናኝ።
በዕለቱም በነፃ የሚሰጥ (የሚቆረጥ) ዕጣ የሚኖር ሲሆን ዕድሉ ለደረሰውም/ዕጣ የወጣለት ሰው/ የፊታችን እሁድ የሚደረገው የሰ/ት/ቤቱ የጉዞ ትኬት ስጦታ የሚያገኝ ይሆናል።……
ዕጣውን መቁረጥ የሚችሉት በግዜ 10:00 የመጡ የክረምት ኮርስ ተማሪዎች ብቻ ናቸው።
"…ለክርስቲያን ሁሉ ስለ እመቤታችን መስማት ቀላል አይምሰለው የከበረ ገናና ነውና…"
መቅድም ዘተአምረ ማርያም
@SaintGebrielSundaySchool
@SaintGebrielSundaySchool
@SaintGebrielSundaySchool