አንዴ አንድ ሰው የሆነ ሜሴጅ እያነበበ እያለ _ ___ "ሱብሃንአላህ" ....አለ ወደታች ተመለከተና "አልሃምዱሊላህ".... አለ ማንበቡን ቀጠለ _ ___ "ላ ኢላሃ ኢለላህ" እንዳለ የሆነ ጥሩ ስሜት ተሰማው እናም "አላሁአክበር" አለ ከዛ "አስተግፊሩላህ" "አስተግፊሩላህ" "አስተግፊሩላህ" _ ____ የሚለውን አስከተለ በስተመጨረሻ የነብዩ ሙሃመድን ስም አነበበና "ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም" አለ ___ ይሄን በማድረጉም ከአላህ ትልቅ ሽልማትን ተጎናፀፈ ___ ይህ ሰው ማን እንደነበር ታውቃለህ #አንተ/ች | ነበርክ Well done ማሻአላህ ●●●●●●●●●●●●● SHARE SHARE ╔════════════╗ JOIN: @s1mutiyeresul JOIN: @s1mutiyeresul ╚════════════╝ 46 viewsYeni zenfala, 17:21