Get Mystery Box with random crypto!

አላህ በሚሰጠን ኒዕማ(ፀጋ) እንደምትሐስዱን(እንደምትመቃኙን) ቀድሞ ቁርኣን ነግሮናል። {وَدّ | አንዳንዴ

አላህ በሚሰጠን ኒዕማ(ፀጋ) እንደምትሐስዱን(እንደምትመቃኙን) ቀድሞ ቁርኣን ነግሮናል።

{وَدَّ كَثِيرٌ مِّنْ أَهْلِ الْكِتَابِ لَوْ يَرُدُّونَكُم مِّن بَعْدِ إِيمَانِكُمْ كُفَّارًا حَسَدًا مِّنْ عِندِ أَنفُسِهِم مِّن بَعْدِ مَا تَبَيَّنَ لَهُمُ الْحَقُّ}
«ከመጽሐፉ ባለቤቶች ብዙዎች እውነቱ ከተገለጸላቸው በኋላ ከነፍሶቻቸው በኾነው ምቀኝነት ከእምነታችሁ በኋላ ከሓዲዎች አድርገው ሊመልሱዋችሁ ተመኙ፡፡»[በቀራ 109]

እሄው ሌት ተቀን እኛን ለመመለስ ትጥራላችሁ ትደራጃላችሁ ትለፋላችሁ ግን ደስ የሚለው ብዙዎች ከናንተ ሀይማኖት ነው ወደኛ ሀይማኖት የሚመለሱት

አላህ በሚያወርድልን ኒዕማ እንደምትመቃኙና እንደምጠሉ ገና ሳታሳውቁን በስተፊት ቁርኣን ቀድሞ አሳውቆናል።

{مَّا يَوَدُّ الَّذِينَ كَفَرُوا مِنْ أَهْلِ الْكِتَابِ وَلَا الْمُشْرِكِينَ أَن يُنَزَّلَ عَلَيْكُم مِّنْ خَيْرٍ مِّن رَّبِّكُمْ}

«እነዚያ ከመጽሐፉ ባለቤቶችና ከአጋሪዎቹም የካዱት በናንተ ላይ ከጌታችሁ የኾነ መልካም ነገር መወረዱን አይወዱም፡፡»[በቀራ 105]

ያው በምቀኝነት (ልክ እንዳንተ) ፊታችሁ ይገረጣል እንጅ በአማኞች ላይ ሌት ተቀን በዝችም ሆና በዛንኛው አለም የአላህ እዘነትና ፀጋ ከመውረድ አይቋረጥም። በቁጭት ሙቱ
ደግሞ "ጋኒን ተሰብስቦ ይስቅባቸዋል ብዬ…" እያለ ያፊዛል አመድ በዱቂት ይስቃል ነው እንጅ ነገሩ ከናንተ በላይ አጋንንት አለ እንዴ!? እሄ ሳቃችሁ እኮ የሰይጣ ስብስብ ሁላ

እርኩስ የሳት ማገዶ እንኳን እኛ አንተም በእጅህ የጠረብከውን እንጨት አምልከህ እፀድቃለሁ ብለሃል……

⊰✿◇✿⊱•
t.me/IbnuMuhammedzeyn