Get Mystery Box with random crypto!

#ሰላም ሰላም... ወዳጆቼ የጠጅ ቤታችን የሁል ጊዜ ደንበኞች(members) ያው ሰሞኑን ደሞ የ | Robe MeMes™🇪🇹

#ሰላም ሰላም... ወዳጆቼ የጠጅ ቤታችን የሁል ጊዜ ደንበኞች(members)
ያው ሰሞኑን ደሞ የጠፋነው በአሉን በማስመልከት ጢምቢራችን እስኪዞር......... ተመሳሳይ ልብስ አሰፍተን ነው.."" sory ማነው #ጠጥተን ነው

እና ዛሬ ያበደ የ አዝማሪ ጫወታ ይዘንላችሁ
ከች ብለናል

2ፍቅረኛሞች ጠጅ ቤት ተቀምጠው
ሲበሻሸቁ



''እሷ''....ሞትኩ አበድኩኝ ብሎ አንድ ቀን ብሰጠው ደረቴ ላይ ወቶ እንቅልፉን ለጠጠው

''እሱ''.....ብትሰጪኝም ስጪኝ ባትሰጪም ፈንግጪው ወይ በሃራጅ ሽጪው ወይ በጨረታ አውጪው "ስትቀመጪበት ለምትደፈጥጪው


''እሷ'' ብርቱ ሰው ነበረ ጠንካራ ቀልጣፍ ምን ነካው ዘንድሮ ደከመ አንቀላፋ እጅግ በጣም ቆየሁ ግዜዬን ሳጠፋ ምከሩልኝ ሰዎች ጥዬው እንዳል ጠፋ


''እሱ'' ከንግዲህስ ወዲያ ቅሪብኝ ቅሪብኝ ድንጋይን በ ዶማ መቆፈር ሆነብኝ


ፍየል በ ጎፈሩ ይመስላል ሰርገኛ አስታራቂም ዬለ እንታረቅ እኛ

@xiqs_benya_qere
@xiqs_benya_qere
@xiqs_benya_qere
#share
@join us for more