መልካም ገና መልካም የገና በዓል ውዱ/ዷ ጓደኛዬ። እወድሃለው/ሻለው መልካም የክርስቶስ ልደት። የምስራች ጌታ በበረት ተወልዶአል:– –ስሙም አማኑኤል የተባለ። –እኔን እና አንተን/አንቺን ልያድን። –ፍቅሩን ልያስተምር። –ኃጥአታችንን በደሙ ልሰርዝ። –ትልቅ ተስፋን ልሰጥ። –ከሞት ልያድነን። የልዑል እግዚአብሐር ልጅ በቤተልሄም ተወልዶልናል። መልካም በዓል። ይህን መልዕክት ያደረስኩ የምወድህ/ሽ ጓደኛሽ/ህ ነኝ አንተም ለምትወደው/ለምትወጂው ሁሉ አድርስ/ሽ መልካም በዓል። ☞ይ ላ ሉን @xiqs_benya_qere ለምትወዱአቸው ሁሉ ሼር አድርጉ ፍቅር ተወልዶአልና የፍቅር በዓል የሁንልን። 242 viewsŁïj §xø, 20:14