Get Mystery Box with random crypto!

እኔ አርቲስት ሮባ ጁኒየር #hope_education_consultancy ድርጅት የትምህርት ቪዛ አም | Roba Junior Music

እኔ አርቲስት ሮባ ጁኒየር #hope_education_consultancy ድርጅት የትምህርት ቪዛ አምባሳደር ሆኜ በመመረጤ ታላቅ ክብርና ኩራት ይሰማኛል። Hop Consultancy ወደተለያዩ ሀገራት የስራ እና የትምህርት ቪዛን በታማኝነትና ባጭር ጊዜ ውስጥ ያስፈጽማል።

ስለዚህ ወደ ውጪ አገር ሄዳችሁ መማር አልያም የተለያዩ ስራዎችን መስራት የምትፈልጉ ኢትዮጵያዊ ወገኖቻችን በሙሉ በተመጣጣኝ ዋጋ እድሉን ማግኘት ስለምትችሉ የዚህም እድል ተጠቃሚ እንድትሆኑ ስል በታላቅ አክብሮት እጠይቃለው።

ለበለጠ መረጃን Instagram @hope_education_consultancy ብለው ይጎብኙ።