Get Mystery Box with random crypto!

የስራ ልምድ ከ 4 ዓመት በላይ ለፋብሪካ ውስጥ የስራ ቦታ አ.አ ደሞዝ በስምምነት | Etio Jobs Rohobot Agency

የስራ ልምድ ከ 4 ዓመት በላይ
ለፋብሪካ ውስጥ
የስራ ቦታ አ.አ
ደሞዝ በስምምነት

የሽያጭ ሠራተኛ
ዲግ/ዲፕ / 10
እንግሊዘኛ በደንብ አቀላጥፋ
መናገር የምትችል
ደሞዝ ማራኪ
በማንኛውም ሽያጭ ላይ ሰርታ
የምታውቅ (ማራኪ የሆነች )

ሽያጭ ለፈርኒቸር ቤት
ዲግ /ዲፕ /10
እንግሊዘኛ የምትችል
ሴልስ ላይ የሰራች
ደሞዝ + ኮሚሽን ያለው

ዳይሬክተር
የትምህርት ቤት ርዕሰ መምህር
ዲግሪ
የስራ ልምድ 5 ዓመት
ደሞዝ ማራኪ

አካውንታንት & ማኔጅመንት
ጉዳይ በማስፈፀምና በሓላፊነት
የሚሰራ ፆታ ወንድ
ዲግሪ ወጣት የሆነ
ደሞዝ በስምምነት

ሹፌር ህዝብ 1 ደረቅ 1
የስራ ልምድ ከ2 ዓመት በላይ
ዕድሜ ከ 45 ያልበለጠ
ደሞዝ በስምምነት
የስራ ቦታ አ.አ

ለሱፐር ማርኬት (ወ /ሴ)
ካሸር / ሽያጭ
የሰራች / ራ
የት / ደረጃ ከ10 በላይ
ደሞዝ በስምምነት

ነርስ ( ክሊንካል ነርስ )
ዲግሪ ዲፕሎም
የስራ ልምድ ከ 0 - 3 ዓመት
ወንድ ሴት
ደሞዝ በስምምነት

ፊዚዮቴራፒስት
ዲግሪ
ዐ ዓመት የስራ ልምድ
ደሞዝ በስምምነት

ምርት አከፋፋይ
የትምህርት ደረጃ 10
ፆታ ወንድ
የስራ ልምድ አይጠይቅም
ደሞዝ በስምምነት

ሴልስ ፕሮሞሽን
የትምህርት ደረጃ ዲግ/ዲፕ/10
የስራ ልምድ ያለው
ደ ሞዝ ማራኪ
ፆታ ወንድ ሴት

ጫኝና አውራጅ
ተመላላሽ ( አጠቃላይ)
ለፋብሪካ ለሆቴል ለድርጅት ለፈርኒቸር
ልምድ አይጠይቅም
ደሞዝ በድርጅቱ እስኬል መሰረት

ፑል አጫዋች ጌም ዞን
ቆንጆ የሆነች
ልምድ 0 ዓመት
ደሞዝ 2500 + ኮሚሽን

ጥበቃ (ፍተሻ )
አጠቃላይ ተመላላሽ
(24/24 )(24/48) (36/36)
ደሞዝ 2800/ 2400/2000...
ብዛት 50

የባንክ ቤት ፅዳትና ተላላኪ
የት/ደረጃ ከ8 - 12
የስራ ቦታ በአቅራቢያ ዋስትና ማቅረብ
የምትችል ከመስሪያ ቤት
ደሞዝ በስምምነት