Get Mystery Box with random crypto!

እንበርታ! በOctober ወር ከፍተኛ የተመዘግበው የRIDE Driver እና የRIDE Street P | ❤️RIDE (™️) Drivers Update

እንበርታ! በOctober ወር ከፍተኛ የተመዘግበው የRIDE Driver እና የRIDE Street Pickup ድምር ገቢ 84,000 ብር ነው:: እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ዮናስ ሞላ:: የራይድ ወርቃማ አባላችን በመሆንህ ካካበትከው ከፍተኛ የRIDE Point ሽልማት በተጨማሪ የ1,000 ብር ክሬዲት ሸልመንሀል:: ጎበዝ! አብረን እንወጥር