Get Mystery Box with random crypto!

ሪካ ትሪፕ (Rica Trip)፣ ከነሐሴ 21 ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ በሚገኘው “ተስፋ | Rica Trip

ሪካ ትሪፕ (Rica Trip)፣ ከነሐሴ 21 ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ በሚገኘው “ተስፋ ኤክስፖ” ላይ ዝግጅቶቹን አሰናድቶ ይገኛል።

* አሽከርካሪዎች እና የሪካ ደንበኞች ከቤተሰቦቻቸው ጋር እየተዝናኑ የተለያዩ የበዓል ሽልማቶች ይወስዳሉ።

* የሪካ መኪኖቻችን በተጠንቀቅ ወደሚፈልጉበት ስፍራ በተመጣጣኝ ዋጋ ከእንክብካቤ ጋር በታማኝነት ያደርሶዎታል።

ኑ! ስለ ሪካ ይወቁ፣ ይመዝገቡ፣ ይዝናኑ ይሸለሙ!

መልካም አዲስ ዓመት!

Rica Shopping፦

https://t.me/+KPRY732t4OEyMGY0

        === “አብረን ስለሆንን ብቻ ሌላ ዕድል” ===

#Ethiopia #Rica #ሪካ #Ricataxi #RicaCoin #taxi #call9899