Get Mystery Box with random crypto!

#Weekly_Pop_Quiz ትክክለኛውን መልስ ቀድመው ለሚመልሱ 10 መላሾች፦ 1ኛ እና 2 | Rica Trip

#Weekly_Pop_Quiz

ትክክለኛውን መልስ ቀድመው ለሚመልሱ 10 መላሾች፦

1ኛ እና 2ኛ ለወጡ = የ200 ብር የሞባይል ካርድ
  3ኛ - 5ኛ ለወጡ = የ100 ብር የሞባይል ካርድ
  6ኛ - 10ኛ ለወጡ = የ50 ብር የሞባይል ካርድ

የውድድሩን መመሪያዎች ሙሉ በሙሉ መከተላችሁን አትርሱ!

የሪካን Instagram (
https://www.instagram.com/rica.trip) ገጽ Follow ማድረግ!

ይህን ፖስት (
https://www.instagram.com/p/ChsK859I2Nj/?igshid=YmMyMTA2M2Y=) LIKE በማድረግ፣ ቢያንስ ለ10 ጓደኞቻችሁ MENTION ማድረግ!

ይህን ፖስት (
https://www.instagram.com/p/ChsK859I2Nj/?igshid=YmMyMTA2M2Y=) በ INSTAGRAM ገጻችሁ ላይ #RicaTrip በማለት STORY እና TAG ማድረግ!

መልሶቻችሁን በ Instagramገጻችን (
https://www.instagram.com/p/ChsK859I2Nj/?igshid=YmMyMTA2M2Y=) ላይ ብቻ አስፍሩ!

የጥያቄው መልስ እና የአሸናፊዎች ዝርዝር ቅዳሜ ይፋ ይሆናሉ።

                     === መልካም ዕድል ===

#Ethiopia #Rica #ሪካ #Ricataxi #RicaCoin #taxi