Get Mystery Box with random crypto!

ሮዛ የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ድህረ ቀዶ ጥገናና ማንኛውንም ቁ | ሮዛ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት Rosa home based care

ሮዛ የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

ድህረ ቀዶ ጥገናና ማንኛውንም ቁስል ማጠብና መቀየር ( Wound Care )
የስኳር ፣ ደም ግፊትና የልብ በሽታ ታማሚዎች የህክምና አገለገሎቶች መስጠትና አመጋገብ ማስተማር
የመጀመሪያ እርዳታ መስጠትና በሃኪም የታዘዙ መድሃኒቶች በታዙልዎት አግባብና ሰአት ባሉበት መጥተን መስጠት
በሃኪም የሚታዘዙ መድሃኒቶች አጠቃቀም ማስተማርና መስጠት
የኮሮና ታማሚዎችን መንከባከብና
ሌሎች አገልገሎቶችን እንደየ በሽታው አይነት በብቁ እና ልምድ ባካበቱና የሙያ ስነምግባሩን በተላበሱ የጤና ባለሙያዎች ባሉበት ድረስ መጥተን አገልግሎት እንሰጣለን፡፡
አድራሻ - አዲስ አበባ
ለበለጠ መረጃና አገልግሎት

በ Telegram https://t.me/rhomecare

አገልግሎት ፈላጊዎች ብቻ በስልክ ይደውሉልን።