Get Mystery Box with random crypto!

     ወደ ሱቁ እየገባች ነው…… ድምፇ ከፍ አድርጋ ትስቃለች ቢያንስ 10 ሜትር ድረስ የሚያውድ | Reyan Records


     ወደ ሱቁ እየገባች ነው……
ድምፇ ከፍ አድርጋ ትስቃለች
ቢያንስ 10 ሜትር ድረስ የሚያውድ እጣን ታጥናለች
ከንፈሯ ጠግቦ ሳይጠጣ ከቄራ የተባረረ ውሻ ይመስላል
ሰውነቷ ለማስታወቂያ በሚመስል መልኩ ተገላልጣለች

በሚቅለሰለስ ድምፅ ለባለ ሱቁ
  “ዋጋ የሚቀንሰው ርካሹ እቃ የትኛው ነው "
ብላ ጠየችው; 
ባለ ሱቁ ቀና ብሎ አያትና
.
.
.
.
.
       አንቺ!