ጤንነትህ በህመሟ፣ ማማርህ በጉስቅልናዋ፣ ጥጋብህ በርሀቧ፣ ዕድገትህ በውድቀቷ... የሆነችን ነፍስ ማማረርህ የሚገባህ፤ ብሎም የሚጸጽትህ... ልክ ህልውናህን በሞቷ ካረጋገጠችባት ቅጽበት ጀምሮ ነው፡፡ @yeruh_weg 7 viewsGlamor, 20:12