ካየነው ያላየነው ብዙ አለ ፤ ከምናቀው የማናውቀው ብዙ አለ ፤ ከሔድንበት ያልሔድንበት ብዙ አለ ታዲያ እንዴት ምድር የኛ ነች ልንል እንችላለን ግን??? 47 viewsGlamor, 13:43