Get Mystery Box with random crypto!

አድምጪኝማ ሀያቲ… ተያቸው እነሱን… ያውሩ፣ ያሽካኩ፣ ያሸሙሩ… ምንም ይበሉ ተያቸው፣ የነሱ ትችት | Reyan Records

አድምጪኝማ ሀያቲ…
ተያቸው እነሱን… ያውሩ፣ ያሽካኩ፣ ያሸሙሩ… ምንም ይበሉ ተያቸው፣ የነሱ ትችት ኢላሂን የሚያስደስተውን ከማድረግ አያዘናጋሽማ!
እናም አስታውሺ፣ ከጀርባሽ ባነሱሽ ቁጥር ወንጀልሽን አንስቶ ወንጀላቸው ላይ የሚጨምር ጌታ እንዳለሽ አስታውሺ…ይህ ሁሉ ያልፋል…
.
.
ብቻ ታገሺ


መድ