Get Mystery Box with random crypto!

(ነሱሀ አወል) ... አታልቅሺ ከኑሮሽ ላይ ለተነነ፣ ለደህና እንጂ አላህ ያለው ሁሉ የሆነ፣ መቸ | Reyan Records

(ነሱሀ አወል)
...

አታልቅሺ
ከኑሮሽ ላይ ለተነነ፣
ለደህና እንጂ
አላህ ያለው ሁሉ የሆነ፣
መቸ ጌታሽ...!
ሚበጅሽን ካንቺ ይነጥቃል፣
ካንቺ በላይ ላንቺ ገሩን እሱ ያውቃል።
አብሽሪ!


〖 ከችግር ጋር ምቾት አለ〗