አሁንም ዕድል አለ! "ሁሉም ነገር መጨረሻው ላይ ያማረ ነው፤ ካላማረ ግን ገና መጨረሻው ጋር አልደረስክም ማለት ነው" ይለናል ዕውቁ ዘፋኝ ጆን ሌነን። ፍፃሜው ካላማረ ማቆም የለም! ምክንያቱም ካቆሞክ መሸነፍህን አረጋግጠሀል፤ ከቀጠልክ ግን አሁንም ዕድል አለ። @Rexua21 71 views**Only for አንባቢ by Redu**, 05:37