ነቢዩላህ ሙሳ (ዐ.ሰ) መድየን ከደረሰ በኋላ ቤት ፣ ስራም ሆነ ሚስት አልነበረውም ። መልካም ነገርን ሰራና ከዛም ወደ ጥላው ዘወር ብሎ እጁን ወደ ሰማይ አነሳና " ጌታዬ ሆይ! እኔ ከመልካም ነገር ወደኔ ለምታወርደው ፈላጊ ነኝ ።" አለ ። በዚያኑ ቀን ፀሐይዋ ሳትጠልቅ ቤት ፣ ስራም ሚስትም አላህ ረዘቀው ። መልካም ነገር ከሰራችሁ በኋላ እስቲ ይህን ዱዓ ሞክሩት‥ 2.4K views19:56