Get Mystery Box with random crypto!

ቴሌግራማቹ እንዳይጠለፍ ከፈለጋቹ 1) በመጀመሪያ ቴሌግራም አፑን ክፈቱት 2) በመቀጠል settin | RESHAD APP

ቴሌግራማቹ እንዳይጠለፍ ከፈለጋቹ
1) በመጀመሪያ ቴሌግራም አፑን ክፈቱት
2) በመቀጠል setting ግቡ
3) ከዛ privacy and security ግቡ
4) ከዛ two step verification ይንኩ
ከዛ የሚጠይቃቹን email and password በትክክል የማትረሱትን ፃፉለት ከዛ
ሌላ ሰው በsms የተላከውን ኮዳቹን አጊንቶ እንኳን ቢከፍተው ሜሴጆቹን ለማግኘት እዚ ጋር የሰጣቹትን ኮድ ማወቅ ይጠበቅበታል ይሄን ኮድ ከረሳቹት ግን እናንተም ደግማቹ ስትከፍቱ ሜሴጆቹ አይኖሩም ስለዚ እንዳትረሱት password የፃፋቹትን
የተለያዩ መረጃዎች እንዲደርሶ ይቀላቀሉን join us
@reshadapp