Get Mystery Box with random crypto!

ሬኔድ የማማከርና ትሬዲንግ ከአሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴስ ጋር በመተባበር የፈረንሳኘኛ ቋንቋ ስልጠና መ | RENED Consultancy and Training

ሬኔድ የማማከርና ትሬዲንግ ከአሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴስ ጋር በመተባበር የፈረንሳኘኛ ቋንቋ ስልጠና መስጠት ጀምሯል።

በፈረንሳየኛ ቋንቋ የመግባባት ህልመዎን እውን ያድርጉ!

ለመመዘገብ የህንን ሊንክ የጠቀሙ https://forms.gle/2RjykMHuBsbrDCAD7  ወይም በ0944121545 ይደውሉ ወየም በ service.rened@outlook.com ኢሜል ያድርጉ።

በሳምንት ሁለት ጊዜ በቀን እና በማታ ማክሰኞ እና ሃሙስ ከ 12 እስከ 2 ሰዓት ፣ ቅዳሜ እና እሁድ ከ 8 እስከ 10 ሰዓት ላፍቶ ሞል ወስጥ በሚገኘው የቢሮና የስልጠና ማዕከላችን ፕሮኦፊስ መሰልጠን ይችላሉ።

የፈረንሳየኛ ቋንቋ መሰልጠኛ መፅሃፍ፤ ስልጠና እና ዘዴው ሙሉ በሙሉ በአልያንስ ባለሞያዎች የሚሰጥ መሆኑን ስንገልፅ በደስታ ነው። ስልጠናው ከጥቅምት 29 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ የሚሰጥ ይሆናል።

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://lnkd.in/dk8sbAj አዳዲስ ስልጠና እና አገልግሎት ሲኖር ወዲያው እናሳውቀዎታለን።