Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ቤተሰቦች። ቆሻሻ ምንም ማንነቱን ቢደብቅ ምንም ውብ ሁኖ ቢቀመጥ በአስቀያሚ ጠረኑ ይለያል። | ራውኤል daily

ሰላም ቤተሰቦች። ቆሻሻ ምንም ማንነቱን ቢደብቅ ምንም ውብ ሁኖ ቢቀመጥ በአስቀያሚ ጠረኑ ይለያል። አስመሳይ ሰውም እንደዚያው ነው። የጊዜ ጉዳይ ነው የውርደት ፅዋን ይጎነጫል። እናንተ ደግሞ የክብርን።
(ራውኤል ኤስፋርሎስ)

ቤተሰቦች አዲሱ የFacebook page like በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ።
https://www.facebook.com/ኤስፋርሎስ-Esfarlos-104373952375618/