Get Mystery Box with random crypto!

ይድረስ እወድሻለሁ እወድሀለሁ እያላችሁ በሰው ስሜት ለምትቀልዱት። እያመነችህ ስትከዳት፤ እወድሻለሁ | ራውኤል daily

ይድረስ እወድሻለሁ እወድሀለሁ እያላችሁ በሰው ስሜት ለምትቀልዱት። እያመነችህ ስትከዳት፤ እወድሻለሁ እያልክ ስታታልላት፤ ያኔ ስታዝንብህ
እናት እና አባታን በልጅነታ ተነጥቃ ጎዳና እንደወጣች ህፃን። ያያት ሁሉ አሞኝቶ ልጅነታን ሊቀጥፍ እንደሚጎጎ
ብርድ እና ነፋስ ተፈራርቆባት ሆዳ በረሀብ ታጥፋ ርቦኝ ነው 1ብር ስጡኝ የዳቦ ብላ በልጅ ፊታ ስትማፀን <<ሂጅ ከዚህ የዲቃላ ልጅ >> እንደተባለች፣ ምስኪን ሴት ረሀባን ረስታ በሀዘን ልባ እንደደማ ህፃን ከነበረ... ወየውልህ ሴት አይወጣልህም።
(ራውኤል ኤስፋርሎስ)