Get Mystery Box with random crypto!

የእስራዔልን ምርቶች አትግዙ ===================== «ለሁሉም ሙስሊም ይተላለፍ! ሼር | Quran share's

የእስራዔልን ምርቶች አትግዙ
=====================
«ለሁሉም ሙስሊም ይተላለፍ! ሼር ይደረግ!»
||
እስራዔል አቅሟ እንዲዳከምና የኢኮኖሚ ኃይሏ እንዲንኮታኮት ከተፈለገ፤ ምርቶቿን ከመጠቀም እንቆጠብ።
ከታች በፎቶው ላይ የተዘረዘሩት የመጠጥ፣ የምግብ፣ የቸኮሌት፣ የኮስሞቲክስ፣ የቴክኖሎጂ ውጤቶች የእስራዔል ምርቶች ስለሆኑ እነዚህን ከመጠቀም እንታቀብ።
ይህን ካደረግን እንኳን ሌላ የጦር መሳሪያ ልታመርት፤ ህልውናዋን ለማስቀጠል ስትል ያላትንም እየሸጠች የውድቀት ጉዞዋን ታፋጥናለች።
Boycott Israel Products!
ለሌሎችም ሼር ይደረግ!!

አይተን ዝም አንበል

@Qurannurulkelb
@Qurannurulkelb
@Qurannurulkelb

#share #share