Get Mystery Box with random crypto!

ይቅርታ እኔ ረመዳን ከመድረሱ በፊት ይቅርታ ለመጠየቅ 1ኛ መሆን እፈልጋለሁ ፡ ፡ ይቅርታ በማ | Quran share's

ይቅርታ

እኔ ረመዳን ከመድረሱ በፊት ይቅርታ ለመጠየቅ 1ኛ መሆን እፈልጋለሁ


ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስቀየምኩአችሁ
ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያማሁአችሁ
ይቅርታ በኔ ምክንያት ትንሽም ብቶን ያናደድኩአቹ

የምታቁኝንም የማታቁኝንም ሁላችሁንም ይሄን ፅሁፋ ያነበባችሁ በሙሉ ከዚ በፊት ያረኩትን ደግሜ ላላደርገዉ ከልቤ ይቅር Awfu እንድትሉኝ እጠይቃችሁአለሁ ሁላችሁን በልባቹ ይቅር ሳትሉ እንዳታልፉ

ቢያንስ ለ100 ሰዎች ላክ በቁጥር የማይገለጽ ሀሰናትን በአላህ ፍቃድ ታገኛለህ። መልካም ስራ ትንሽ ትልቅ የለዉም በአገኘኸዉ አጋጣሚ መልካም ነገር ሰርተህ ለማለፍ ሞክር

የፃፍኩት ትርጉም ስለሆነ ስህተት ካለው በዚ አስተካክሉኝ
@Qurannurulkelb
@Qurannurulkelb
@Qurannurulkelb