Get Mystery Box with random crypto!

إِنَّهُ لَقُرْآنٌ كَرِيمٌ☑️

የቴሌግራም ቻናል አርማ quranhi — إِنَّهُ لَقُرْآنٌ كَرِيمٌ☑️ إ
የቴሌግራም ቻናል አርማ quranhi — إِنَّهُ لَقُرْآنٌ كَرِيمٌ☑️
የሰርጥ አድራሻ: @quranhi
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 214
የሰርጥ መግለጫ

(وإذا قُرِئ القرآنُ فاستمعوا إليه وأنصتوا لعلكم تُرحمون)
فإذا سمعت القرآن فأقبل عليه، وأنصت إليه، لتدركك الرحمة من الله سبحانه.
وهذا نبينا يُحب أن يستمع لقراءة غيره كما قال لابن مسعود (إني أُحب أن أسمعه من غيري).
@QURANHI
@QURANHI
@QURANHI
@QURANHI

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-06-25 15:58:01
ሸይኽ መሕሙድ ኸሊል አል-ቃሪእ ወደ አኺራህ ሄደዋል።
ሸይኽ ማሕሙድ አል-ቃሪእ በ1439 (2018) በመስጂድ አልነበዊ መዲና ለተራዊሕ ሰላት ኢማም ሆነው ተሹመው ነበር። እንዲሁም በመዲና የመስጂደ-ል-ቂብለተይን ኢማም ነበሩ። ዛሬ ከመጝሪብ ሰላት በኋላ በበቂዕ መካነ መቃብር የቀብር ስነ ስርአታቸው ይፈፀማል።

አላህ የጀነት ያድርጋቸው።
‏انا لله وإنا إليه راجعون
انتقل الى رحمة الله تعالى
قبل قليل فضيلة الشيخ
القارئ ‎#محمود_خليل_القارئ
امام ‎#المسجد_النبوي المكلف
وامام جامع القبلتين

حيث وافته المنيه في تمام الساعة الثامنة صباحاً من هذا اليوم السبت

دعواتكم له بالرحمة والمغفرة

تغمد الله بواسع رحمته ورضوانه وأسكنه فسيح جناته
انا لله وانا إليه راجعون
88 views., 12:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 19:41:38
#መልዕክት

ዘይድ እብን ሳቢት የቁርዓን ማህበር ፦

" የኢትዮጵያ ዓለም ዓቀፍ የቁርአን ሂፍዝ ውድድር ሽልማት በዛሬው ዕለት ይደረግ የነበረው ወደ ሰኞ 06/10/14 ተቀይሯል።

ህዝባችን ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ ወደ አዲስ አበባ ስታዲየም በመምጣት ፕሮግራሙን እንድትታደሙ በአክብሮት እንገልፃለን፡፡

ለተፈጠረው ክፍተት ሕዝባችንን ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡ "

@tikvahethiopia
71 views., 16:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 08:02:31
67 views., 05:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 21:42:03
ወላሂ ይሄን ከምሰማ ሞቴን እመርጣለሁ
=============================
(የክልሉ መንግስት ይህን አሸባሪ ግለሰብ አስሮ ተጠያቂ ካለደረገ ራሱ ክልሉ ሽብርተኛ ነው።)
||
«ፖለቲካዊ ጉዳዩ አልጥምለት ያለው ተቀባይነት ያጣው ሙሐመድ የሚባል ሰው…» [ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ፤ ይህን ያለበት ማስረጃ https://t.me/MuradTadesse/20200]


ይሄ የሚባለው በእኔና በአንተ ዘመን ነው። እንዲህ የሚባሉት ያ እኔ ልሰዋልህ እያሉ ወደርሳቸው የሚወረወርን ቀስት በሰውነታቸው የሚመክቱላቸው ውብ ባልደረቦች ያሏቸው ውዱ ነቢይ ናቸው።
ይሄ የሚባለው ኢትዮጵያ ውስጥ ጎንደር ከተማ በሚገኝ ዲያቆን ነው።

ነቢዬን እንዲህ ከምሰድብ ምንም ማድረግ ካልቻልኩ ሞቴ አይሻለኝም ሲፈልጉ እኛን ይግደሉ፣ እንደለመዱ መስጂዶቻችንን ያቃጥሉ፣ ንብረታችንን ይዝረፉ፣…፤ በውዱ ነቢያችን ክብር ግን ከመጡ አለቀ ትልቁን ቀይ መስመር ተላልፈዋል።

እንዴት እንዲህ እያለ፤ የፈሰሰው የጎንደር ሙስሊሞች ደም ሳይደርቅ እየተሳለቀባቸው ዝም እንላለን
የአማራ ክልል መንግስት ይህን አደገኛ የጥላቻ ሰባኪ ዲያቆን ዝም ብሎ ንጹሐን ሙስሊሞችን እያሰረ ነው።

የክልሉ መንግስት ይህን አሸባሪ ግለሰብ አስሮ ተጠያቂ ካለደረገ ራሱ ክልሉ ሽብርተኛ ነው።

100% ሲፈልጉ ሊያስሩኝ ይችላሉ!
ነቢያችንንማ ተሳድቦ በሰላም አይኖራትም ደደብ
||
t.me/MuradTadesse
207 views., 18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 12:39:40 http://T.me/bereka_msj
155 viewsFh Ddg, 09:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-30 18:12:04
229 viewsعبدالباسط عبدالصمد مجود, 15:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-30 18:12:04
የሸዋል ጨረቃ አልታየችም! ስለዚህ ዒዳችን ከነገ በኋላ ሰኞ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል። ምርመራው በሌሎች የሳዑዲ ዓረቢያ ክፍሎች እንደቀጠለ ነው። የአየር ንብረቱ የጸዳ ስለሆነ ለማዬት እንደማይቸገሩ ተመራማሪዎቹ ተናግረዋል። Still developing story!

||
228 viewsعبدالباسط عبدالصمد مجود, edited  15:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-14 06:29:50 Watch "IBRAHIM KHERDEN MOHAMMED- #ETHIOPIA | #اثيوبيا إبراهيم خير الدين محمد -" on YouTube


246 viewsعبدالباسط عبدالصمد مجود, 03:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-02 12:16:10 @QURANHI
@QURANHI
@QURANHI
@QURANHI
269 viewsإبراه‍يم, 09:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-01 18:19:19
ሰበር ዜና


በበርካታ የሳዑዲ ዓረቢያ አካባቢዎች ጨረቃ ስለታዬች፤
ነገ ቅዳሜ ረመዿን 01 ይጀመራል።


እንኳን አደረሰን
||
t.me/QURANHI
@QURANHI
@QURANHI
@QURANHI
1.2K viewsعبدالباسط عبدالصمد, 15:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ