Get Mystery Box with random crypto!

. ለሕያውያን ማንቂያ … ተጨማሪ እድል … . ኢብኑል-ጀውዚ (አሏህ ይዘንላቸውና) እንዲህ አሉ፡ | القرءان الكريم

.
ለሕያውያን ማንቂያ …
ተጨማሪ እድል …
.
ኢብኑል-ጀውዚ (አሏህ ይዘንላቸውና) እንዲህ አሉ፡

'በአሏህ ይሁንብኝ፣ ለቀብር ባለቤቶች ተመኙ ቢባሉ፣ ከረመዷን አንድን ቀን ማግኘት በተመኙ ነበር።'
፦ አት`ተብሲራህ 2/82

ሰደቃውም…ዚክሩም… ተራዊሑም…ቁርኣኑም…ሁሉም በጎ ተግባራት በፅናት ይቀጠል። ለእኛም ቢሆን አይቀርምና አንድን የረመዷን ቀን ከምንመኝበት ቦታ ከመድረሳችን በፊት እንታገል!

ተጨማሪ አንድ እድል አንድ ቀን ረመዷን