Get Mystery Box with random crypto!

አንዳንድ ኒእማዎችን ልምድ አድርገናቸው።ምንም እንኩዋን አስደናቂ እና ገራሚ ኒዕማዎች ቢሆንም ከማስ | Quran

አንዳንድ ኒእማዎችን ልምድ አድርገናቸው።ምንም እንኩዋን አስደናቂ እና ገራሚ ኒዕማዎች ቢሆንም ከማስትንተን እና ከማመስገን ምን ይዞናል?
በዙሪያሽ ያለውን ከራስሽ ጀምረሽ ለማስትዋል ሞክሪ በዚህ ዘመን እንኩዋ ማሽንን ካለድምፅ መስራት አልትቻለም ለምሳሌ የቡና መፍጫ ፣ፍሪጅ፣ ....ወደ ራስሽ ተመለሺና ደሞ አስቢ በሆድ ውስጥ ብቻ ስንት ሂደት እንደሚካሄድ አስበሽዋል? ምግብ በመፍጨት ሰዐት ብቻ ብናይ ድምፅ ቢኖረው ምን ያህል አዕምሮን  እንደሚረብሽ አስቢዉ!!!
ሱብሀነላሂ ወቢሀምዲሂ ሱብህንላሂል አዚም

@quranabandba