የወላጆችን የእህት የወንድምን የመሰለ እውነተኛና ውብ ፍቅርና እንክብካቤ የለም ዳበሳቸው ፍውስ ነው እነሱን ማየት ደስታ ነው ድምፃቸው ለጆሮ ረፍት ነው ለልብ እርጋታ ነው ዱዓቸው ተሰሚ ነው እንክብካቤያቸው ልዩ ነው አላህዬ በአፊያ ጠብቆ ያቆያቸው ጀነተል ፊርደውስን ማረፊያ ያርግላቸው @quranabandba 246 viewsHįk J, 18:48