Get Mystery Box with random crypto!

➵#አህባሽና_ሱፊይ_እነዚህ_ናቸው። እውነት ይህ የዱዐ መሳሪያ ነውን? #ሸይጧን በዚህ ልክ የተጫወ | የአህባሾች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

➵#አህባሽና_ሱፊይ_እነዚህ_ናቸው።

እውነት ይህ የዱዐ መሳሪያ ነውን?
#ሸይጧን በዚህ ልክ የተጫወተባቸው ብቸኛ ፍጡሮች ቢኖሩ #አህባሽና_ሱፍዮች ናቸው።

እነዚህ ናቸው እንግድህ በጣም ይገርማል በጣም ያሳዝናል።
https://youtube.com/shorts/QA6tIwpFWYM?feature=share

--#መርዛማው_ቅጠል_ጫት__
▹▹▹▹▹▹▹▹▹▹▹▹▹▹▹▹▹▹▹▹▹▹▹▹▹▹▹▹▹▹▹▹
ከፍየል ማነስ ነው፤
           መዝቀጥ በዚህ መጠን፡
ይህ ድንቁርና እንጂ፤
             አይደለም መሰልጠን፡
እውነቱን ልንገርህ፤
                ብቶድም ብትጠላም፡
መርዛማ ቅጠል ነው፤
                      ፈፅሞ አይበላም፡
❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞
አህባሽ ሱፍዮችን፤
            በስካር የቀጫት፡
የወንጀል ሁሉ ጥግ
            መስፈሪያ ነው ቅርጫት፡
የሸይጧን ቀስት ነው፤
                  መርዛማው ቅጠል ጫት።

❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞
https://t.me/Quran_wesunah
https://t.me/Quran_wesunah
❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞❞