Get Mystery Box with random crypto!

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ትላንት ዒልሙዲን በተሰኝው የአህባሾች የመወያያ | የአህባሾች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ትላንት ዒልሙዲን በተሰኝው የአህባሾች የመወያያ ግሩፕ ባቀረቡት የውይይት ጥሪ መሰረት ግሩፑን ተቀላቅዬ ነበር።ዉይይቱም ቅጥ ያጣ ስለነበር የውይይት ሂደቱን አስመልክቶ ሁሉም እንደሚያውቀው አንዳንድ ነገሮችን ብየ ነበር።ነገር ግን ሀዲሶችን ስፅፍ ያጠፋሉ፣ሪከርዶቼንም እንደዚሁ ያጠፍሉ።በስተመጨረሻ ደግሞ ማንኛውንም መልክት መላክ እንዳልችል ዘግተውኝ እነሱ በባዶ ሜዳ ሀትሪክ ሰርተዋል።እስካሁኗ ሰአት ድረስ አልከፈቱኝም። አሁን አህባሹ ሀቢብ አይኑን በጨው እጥብ አድርጎ የመረጃ እጥረት አለባቸው ኔቶርክ አላስገባ አለን አሉ እያለ ለመንጋዎቹ ይጀነጅናቸዋል። የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ አሉ።ስለየቱ መረጃ ነው የምታወራው በል!!!!

አሁን ወደ ሀቁ ኑና በተከፈተው የመወያያ ግሩፕ ግቡ።የዛኔ ዋንጫዉን ትወስዳላችሁ።አለበለዚያ ጎሉ ሁሉ ኦፍ ሳይት ይሆንባችኋል!!!!

በሉ ውይይቱን መከታታል የምትፈልጉ ሁሉ በዚህ ግሩፕ ጆይን በሉ።


https://t.me/Quran_wesunna_bifahmiselef
https://t.me/Quran_wesunna_bifahmiselef