Get Mystery Box with random crypto!

#BREAKING ዶ/ር ኢ/ር ስለሺህ በቀለ ፦ 'ዛሬ ሀምሌ 12ቀን 2012ዓም የሁለተኛውን አመ | ጥቅስ Entertainment

#BREAKING

ዶ/ር ኢ/ር ስለሺህ በቀለ ፦

"ዛሬ ሀምሌ 12ቀን 2012ዓም የሁለተኛውን አመት የህዳሴ ግድብ ሙሌት ተገባዶ ውሃው በግድቡ አናት ላይ ፈሶአል። ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆችም እንኩዋን ደስ አላችሁ: ይህ ውጤት ማለት 2 ተርባይኖችን ለማንቀሳቀስ የሚያስፈልገውን የውሃ መጠን ማለት ነው።

በዘንድሮው አመት እየዘነበ ያለው ውሃ መጠን እጅግ ከፍተኛ ነው። ይህም ከፈጣሪ የተሰጠን ፀጋ ምን ያህል ትልቅ እንደህነና እንዴት እያገዘን እንደህነ መረዳት እንችላለን። ለዚሁም ምስጋና ይግባው።

እዚህ ደረጃ ለመድረስ በዘንድሮው አመት መጠነ ሰፊ ስራ ሰርተናል:: በቀጣይ ሁለቱ ተርባይኖች እንዲያመነጩ ብርቱ ስራዎች እየተሰሩ ነው እናም ያንን በቅርብ ወራት በማጠናቀቅ ልፋታችንን ውውጤት ላይ እናደርሳለን።"

@quotes_entertain