Get Mystery Box with random crypto!

አፍቅሮ መፈቀር መታደል ነበረ ግን ይሆናል ያልኩት ሳይሆንልኝ ቀረ ብዙም አልተከፋሁ ብዙም አልተጨነ | Amharic Quotes

አፍቅሮ መፈቀር መታደል ነበረ
ግን ይሆናል ያልኩት ሳይሆንልኝ ቀረ
ብዙም አልተከፋሁ ብዙም አልተጨነኩ
ሰው ሁሉ ወረተኛ መሆኑን ግን አወኩ
አውቄ ፈተሽኩት ራሴን ቀርቤ
ለዚ ዘመን ፍቅር ለካ አይሆንም ልቤ


https://t.me/+4oRgKfx0afBhMjM8
       @Quotes_Amharic