Get Mystery Box with random crypto!

አንተ ማን ብትሆን ነው? ከጨዋታ መሀል አንተን ምናፍቀው ካጠገቤ ሳይህ የምርበተበተው አይኔ | Amharic Quotes

አንተ ማን ብትሆን ነው?


ከጨዋታ መሀል አንተን ምናፍቀው
ካጠገቤ ሳይህ የምርበተበተው
አይኔ አንተን ካላየ አልበላ ሚለኝ
ደሞም ማታ ማታ እንቅልፍ የማይወስደኝ
ይሄን ሁሉ ስቃይ እኔ ባንተ ማየው
ያንተ ስም ሲጠራ እኔ አቤት የምለው
ሚስጥሩን አጫውተኝ አንተ ማን ብትሆን ነው?

https://t.me/+4oRgKfx0afBhMjM8
       @Quotes_Amharic