Get Mystery Box with random crypto!

ውድ ጉዶች እንኩዋን ደና ቆያቹ እያልን እንደጠፍን እናውቃለን ግን ያው........... ስለሆነ ለ | Ye bishaw gudoch

ውድ ጉዶች እንኩዋን ደና ቆያቹ እያልን እንደጠፍን እናውቃለን ግን ያው........... ስለሆነ ለናንተ አይደበቅ

ያው አውን ደሞ አሪፍ አሪፍ ጉዶች ይዘን መተናል በ video የተደገፈ ማን ምን አደረግ ምን ተገሰተ ማን ተ ማን የሚለውን የተመሳሰሉ ጉዶችን ይዘን መተናል ማነክ አቡቸር ወሀ ውስጥ ዋና ላለማምድ ብለክ ስትጨምቀው የነበረውን ጡጥ እያስታወስክ አይዝዋቹ የመጨረሻ ስልሆነ ማለት ጊቢውን ለምትለቁ ማለትም ከነ ጭራሹ
ለምትናኙ ልጆች አሪፍ አሪፍ weel go post አዘጋጅተናል ዘና በሉበት
የናንተው ጉዶች